No media source currently available
ናይጄሪያዊው ሰዓሊ አርቲስት ኢከሌ የሰዎችን ምስለ ገጽ በመሳል ዝነኝነትን አትርፏል። ከሰሞኑም በዩናይትድ ስቴትስ ዴንቨር ኮሎራዶ ግዛት ስራዎቹን ለእይታ አቅርቧል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ/