በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እራሱን ያስተማረው የብረታብረት ቀራጺ


እራሱን ያስተማረው የብረታብረት ቀራጺ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:41 0:00

የብረታ ብረት ቀራጺ እና ባለሞያ አርቲስት አሜን ባደግ ምንም እንኳ የብረታ ብረት የእጅ ሙያ ያላቸው ቤተሰቦች መካከል ቢያድግም ቅርጾችን መስራት ግን እራሱን በራሱ ማስተማሩን ይናገራል። እንደ ዘመን ባንክ ያሉ የተለያዩ ተቋማትም ከብረታ ብረት የሚሰሩ ግዙፍ የተቋማቸውን አርማዎች እና ጌጦች አሰርተውታል።

አርቲስት አሜን ስራዎቹን ለመስራት ወራት የሚፈጅበት ሲሆን ጥቅማቸው ያበቁ እና መልሰው በጥቅም ላይ መዋል የሚችሉ ብረቶችን በማሰባሰብ ለየት ያሉ የጥበብ ስራዎችን ለህዝብ ያቀርባል። በተለይም ከሦስት ዓመት በፊት የኮቪድ 19 ወቅት የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን እንዲሞክር ምቹ ጊዜን እንደፈጠረለት የሚናገረው አርቲስቱ በአሁን ሰዓት ስራዎቹ በሚሊዮኖች ዋጋ ማውታት ጀመረዋል። ኤደን ገረመው የብረታብረት ቀራጺ አሜን ባደግን አነጋግራ ተከታዩን አሰናድታለች።

XS
SM
MD
LG