በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዋሺንግተን ዲሲ የስደተኞች ጉዳይ ትኩረት እንዲያገኝ የሚጥረው ምግብ ቤት


በዋሺንግተን ዲሲ የስደተኞች ጉዳይ ትኩረት እንዲያገኝ የሚጥረው ምግብ ቤት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:11 0:00

በቀጣዩ የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ዋነኛ ከኾኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የስደተኞች ጉዳይ ነው። በዋሺንግተን ዲሲ የሚገኝ የልዩ ልዩ ሀገራት ስደተኞችን ባህል የሚያስተዋውቅ አንድ ምግብ ቤት፣ በስደተኛ ጉዳዮች ላይ ማኅበራዊ ለውጥ እንዲመጣ በመቀስቀስ ላይ ይገኛል። የአሜሪካ ድምጿ የስደተኞች ጉዳይ ዘጋቢ አሊኒ ቦሮስን ዘገባ፣ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።

XS
SM
MD
LG