የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ለወጣቶች
የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ተቋም (ካርድ) ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲሰጥ የቆየውን'የአዲሱ ትውልድ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ሥልጠና' አጠናቋል፡፡ ስልጠናው ለ10 ተከታታይ ሳምንታት የተካሄደ ሲሆን ከተለያዩ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተውጣጡ 175 ተማሪዎች ተሳትፈውበታል። ስልጠናው ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሄደ መሆኑንና በቀታይ ወደ ክልል ከተሞች እንደሚስፋፋም ተቋሙ አስታውቋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 02, 2023
በመስጂዶች ማፍረስ በቀጠለው ተቃውሞ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ
-
ጁን 02, 2023
የዕውቀት አሸጋጋሪው - “ቤማንዳ” የምስጋና ምሽት
-
ጁን 02, 2023
በካሜሩን ባህላዊ መሪው ከ18 ወራት እገታ በኋላ ተለቀቁ
-
ጁን 02, 2023
የ“ሲድ ኢትዮጵያ”- የዘንድሮ ተሸላሚ ብርቱ ኢትዮጵያውያን