በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኒውዮርክ የሆቴል መኝታ ቤቶች ዋጋ ሊጨመር ነው


በኒውዮርክ የሆቴል መኝታ ቤቶች ዋጋ ሊጨመር ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00

ላለፉት ዐያሌ ዐሥርት ዓመታት፣ በሀገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ቱሪስቶች መስተንግዶዋ የታወቀችው ኒዮርክ፣ የዋጋዋ ውድነትም መለያዋ ነው፡፡ በቅርቡም፣ የከተማዋ አስተዳደር፣ “ቢግ አፕል” እየተባለ በሚታወቀው የከተማዋ ክፍል፣ የቤቶች ኪራይን አስመልክቶ ተፈጻሚ ያደረገው ሕግ፣ “ኤር ቢ ኤንቢ” በተሰኘው መተግበሪያ፣ ለአጭር ጊዜ ቤት በሚያከራዩቱ ላይ ጫናን አስከትሏል፡፡ የኤረን ሬነንን ዘገባ ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG