በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሴቶች ማረጥ ጋር የተያያዙ የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ህመሞች  


ከሴቶች ማረጥ ጋር የተያያዙ የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ህመሞች  
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00

በማረጥ ዕድሜ ላይ የደረሱ ሴቶች ሰውነታቸው የተለያየ አካላዊ እና እንደ የሰውነት በላብ መዘፈቅ፣ ክብደት ለመቀነስ አለመቻል፣  ቁጣ ቁጣ ማለት  የመሳሰሉ እና ሌሎች ለውጦችን  ያካሄዳል። አብዛኛውን ጊዜም በዚህ እድሜ ያሉ ሴቶች ተጨማሪ ቫይታሚኖች እና አጋዥ ምግቦችን እንዲመገቡ፤ ቀላል እንቅስቃሴዎችን እንዲያደርጉ ይመከራል። የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ስፔሻሊስት ዶ/ር ፋሲል ንጉሴ ዕንግዳችን ናቸው፡፡

በተደጋጋሚ እሳቸው ወደ ሚሰሩበት የህክምና ማእከል የሚመጡ እና እድሜያቸው በማረጥ ላይ የሚገኙ ሴቶች መኖራቸውን ገልጸው አብዛናውን ጊዜ በቀላሉ እራሳቸውን መጠበቅ በሚችሉባቸው ምክኛቶች ጤናቸው እንደሚታወክ ይገልሻሉ፡፡ ስለዚህም በማረጥ እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች በዚህ ዙሪያ ግንዛቤ እንዲያዳብሩ ይመክራሉ። ሀኪሙ ራሳቸውን በማስተዋወቅ ይጀምራሉ፡፡

XS
SM
MD
LG