No media source currently available
ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ያለባትን የሃይል አቅርቦት ችግር ለመፍታት ታዳሽ ሃይሎች በሃይል ምንጭነት እንዲቀርቡ እያበረታታች ትገኛለች። ወጣት ረቂቅ በቀለ ከአምስት ዓመት በፊት ግሪን ሲን ኢነርጂ የተሰኘ የሶላር አቅራቢ ተቋም መስርታ እየተንቀሳቀሰች ነው። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/