በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትወልደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ጄን-ዚዎች ድምጻቸውን ለመስጠት መመዘኛቸው ምንድነው?


ትወልደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ጄን-ዚዎች ድምጻቸውን ለመስጠት መመዘኛቸው ምንድነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:45 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ህዝቦች 48ኛውን የሀገሪቱን ፕሬዚደንት ለመመምረጥ በተሰናዱበት ፣ በአንዳንድ ስፍራዎችም መምረጥ በጀመሩበት ወቅት ላይ እንገኛለን ። በመቶ ሚሊዮኖች ከሚቆጠሩት መራጮች መካከል ፣ ወጣቶችም በዚህ ፖለቲካዊ ሁነት ላይ ለመሳተፍ ተሰናድተዋል ።  41 ሚሊየን የሚደርሱ ከጎሮጎርሳዊያኑ 1997 በኋላ የተወልዱ ጄን ዚ መራጮች ያሉ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወጣቶች ይገኙበታል።

ለመሆኑ እነዚህ ወጣቶች ድምጻቸውን ለመስጠት መመዘኛቸው ምንድነው? በሎስ አንጀለስ ስቴትስ ዩኒቨስርቲ መምህርት የሆኑት የፖለቲካ ሳይንስ አዋቂዋ ዶ/ር ሳባ ተስፋዬ ዮሃንስን ጋብዘናል። ያነጋገረቻቸው ኤደን ገረመው ናት ። አስከትለን የምናልፈው ወደዛው ነው፡፡

XS
SM
MD
LG