በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአርጀንቲና የ“ስፓይደር ማን” አድናቂዎች በጊነስ መዝገብ ለመስፈር ቆርጠዋል


በአርጀንቲና የ“ስፓይደር ማን” አድናቂዎች በጊነስ መዝገብ ለመስፈር ቆርጠዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:03 0:00

“ስፓይደር ማን” የተሰኘው ልዕለ ኀያል የፊልም ገጸ ባሕርይ አድናቂ አርጀንቲናውያን፣ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በቦነስ አይረስ ተሰባሰበዋል፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩት ተሳታፊዎቹ፣ የ“ስፓይደር ማን”ን አልባሳት የለበሱ ሲኾን፣ በጊነስ የዓለም የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ለመስፈር ቆርጠው ተነሥተዋል። በዚኽ ላይ የተጠናቀረው የአሶሽየትድ ፕሬስ ፕሬስ ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG