በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካስማሰና ጉቱ አበራ ዳካር ላይ ተሸለሙ - ቆይታ ከካስማሰ ጋር


ካስማሰና ጉቱ አበራ ዳካር ላይ ተሸለሙ - ቆይታ ከካስማሰ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:46 0:00

በዚህ ሣምንት መግቢያ በሴኔጋል ዋና ከተማ፣ ዳካር በተካሄደው የ2023 የአፍሪማ የሙዚቃ ውድድር በተለያዩ የሙዚቃ ዘርፎች ከታጩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች መሃከል ሁለቱ አሸንፈዋል።

'ካስማሰ' በሚል የመድረክ ስሙ የሚታወቀው ፍቅሩ ሰማ 'ሰዋሰው' በተሰኘው ሥራው ምርጥ የምሥራቅ አፍሪካ አርቲስት ተብሎ ሲሸለም ሌላው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ጉቱ አበራ ደግሞ 'ዴሚ' በተሰኘው ሥራው በምርጥ አፍሪካዊ ጃዝ ዘርፍ ተሸላሚ ሆኗል።

ካስማሰ ከቪኦኤ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG