የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተፈታኞች ውስጥ 5.4 ከመቶ ብቻ ማለፋቸው እጅግ በጣም እንዳስደነገጣቸው እና እንዳሳዘናቸው ተማሪዎች እና መምህራን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ሀሳባቸውን ካጋሩን ምሁራን መካከል በደቡብ ካሊፎኒያ ማሳቹሴት ግሎባል ዲፓርትመንት ዋና ስራስኪያጅ ዶ/ር ሃዋኒ ንጉሴ ጋር ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ያነጋገረቻቸው ኤደን ገረመው ናት።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች