በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጦርነት ምክንያት ዓመታዊው የቤተ ልሔም የጌታ ልደት ክብረ በዓል ተሰረዘ


በጦርነት ምክንያት ዓመታዊው የቤተ ልሔም የጌታ ልደት ክብረ በዓል ተሰረዘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:16 0:00

በጌታ ልደት መዳረሻ አንሥቶ በቤተ ልሔም የሚደምቀው የገና በዓል፣ በእስራኤል እና በሐማስ ጦርነት ምክንያት ተቀዛቅዟል። የፍልስጥኤም ዌስት ባንክ ከተማ አስተዳደር፣ ዘንድሮ ምንም ዐይነት ክብረ በዓል እንደማይኖር ገልጸው፣ ለበዓሉ የታቀዱ መርሐ ግብሮችን እንደሰረዘ አስታውቋል። ሊንዳ ግራድስቲን ከቤተ ልሔም ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።

XS
SM
MD
LG