በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመጀመሪያው አፍሪካዊ የአኒሜሽን ፊልም በኔትፍሊክስ መታየት ጀመረ  


የመጀመሪያው አፍሪካዊ የአኒሜሽን ፊልም በኔትፍሊክስ መታየት ጀመረ  
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:22 0:00

ሙሉ ለሙሉ በአፍሪካዊያን የተሰራ ተከታታይ የአኒሜሽን ፊልም በኔትፍሊክስ የፊልም አውታር ላይ ለዕይታ ቀርቧል። የዛምቢያዋ መዲና ሉሳካን በመጪው ዘመን የሳለው ‘ሱፓ ቲም ፎር’ የተሰኘው የአኒሜሽን ፊልም በወጣት ዛምቢያዊት የፊልም ጸሀፊ የተዘጋጀ ነው።  የፊልሙ በአለም አቀፍ ገበያ ላይ መታየት ለአፍሪካዊያን የአኒሜሽን እና የፈጠራ ባለሞያዎች በር ከፋች እንደሆነ ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው። 

XS
SM
MD
LG