በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዌስት ባንክ ህፃናት የደኅንነት ሥጋት    


የዌስት ባንክ ህፃናት የደኅንነት ሥጋት    
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:11 0:00

የእሥራኤል የመከላከያ ሠራዊት ጋዛ ውስጥ በሃማስ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘመቻ በቀጠለበት ወቅት ዌስት ባንክና ምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያሉ ህፃናት ከግጭት ጋር በተያያዙ ሁከቶች የተነሳ ለአደጋ መጋለጣቸው እየተዘገበ ነው። የአሜሪካ ድምጿ ሴሊያ ሜንዶዛ ከምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያጠናቀረችውን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።

XS
SM
MD
LG