በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“መስማት የተሳናቸውን ዜጎች ሕይወት መለወጥ እንፈልጋለን” - የተኪ የወረቀት ቦርሳዎች ማምረቻ መስራች


 “መስማት የተሳናቸውን ዜጎች ሕይወት መለወጥ እንፈልጋለን” - የተኪ የወረቀት ቦርሳዎች ማምረቻ መስራች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ /ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ/ መስማት የተሳናቸው ሴቶች ለመሰረቱት የወረቀት ቦርሳዎች አምራች 550 ሺህ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። መስማት የተሳናቸው ዜጎች ሥራ የማግኘት እድላቸው የተመናመነ መሆኑን የምትገልጸው የድርጅቱ መስራች እና ምክትል ስራ አስኪያጅ ሚሚ ለገሰ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ ከዚህ አንጻር ተስፋ ሰጭ መሆኑን ተናግራለች፡፡

XS
SM
MD
LG