በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማኅፀን ኪራይ እና ውዝግቡ


የማኅፀን ኪራይ እና ውዝግቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:04 0:00

የማኅፀን ኪራይ በእንግሊዘኛ አጠራሩ Surrogacy  አንዲት ሴት ከራሷ ባለሆነ እንቁላል እና የወንድ ዘር የተፀነሰ ፅንስ በማኅፀኗ ውስጥ ተቀምጦ እንዲያድግ ስትፈቅድ ነው። ይህ ዘዴ ለብዙ የመካንነት ችግር ላጋጠማቸው የትዳር አጋሮች መፍትሄ ቢሆንም ከሃይማኖት፣ ከሞራል እንዲሁም ደግሞ ልጁን የምትወልደው ሴት ከፅንሱ ጋር ከሚኖራት ቁርኝት ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የሆኑ ትችቶች እና ክርክሮች ይነሱበታል።

የማኅፀን ኪራይ አንዳንዴ በክፍያ ሌላ ጊዜ ደግሞ በበጎ ፈቃደኝነት በስጦታ መልክ እየተደረገ ይገኛል። ብዙ ሀገራትም ህጋዊ ቢሆንም አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ግን ይሄንን ዘዴ አግደውታል።

/በዚህ ዙሪያ የተሰናዳውን ዘገባ፣ የባለሞያ ምክር እና የግለሰቦች አስተያየት ከሳምንቱ ኑሮ በጤነንት መሰናዶ ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG