በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘርፈ ብዙ ተሳትፎ እርሳቸው የወከሉትን የሶማሌ ክልል አራቢ ምርጫ ክልል መራጮችና ለተቀረውም የሀገሪቱ ሕዝብ የላቀ ዋጋ እንዳለው የሚናገሩት አቶ ከማል፣ ከመረዳዳት የተሻገረ የጋራ ተጠቃሚነት ሊዳብር እንደሚገባም ይመክራሉ። ሰሞኑን ዋሽንግተን ዲሲ ብቅ ያሉትን የሕዝብ እንደራሴ በአሜሪካ ድምጽ ስቱዲዮ አነጋግረናቸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።