በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እንቅልፍ እና ጤና


እንቅልፍ እና ጤና
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:16 0:00

ወጣቶች የእንቅልፍ መቆራረጥ እና እንዲሁም ጭርሱን እንቅልፍ ማጣት አሁን አሁን፤ በተደጋጋሚ እያጋጠሟቸው ያሉ የጤና ተግዳሮቶች ሆነዋል። በአደጉት ሀገራት ያሉ ወጣቶች እንቅልፍ የማይወስዳቸው በተለያዩ መዝናኛዎች እና ቴክኖሎጂዎች ምክንያት ሲሆን፤ በአንጻሩ በአፍሪካ ደግሞ የተሻለ ለማጥናት እና እንዲሁም የኑሮ ችግር በሚያስከተላቸው ጭንቀቶች ምክንያት ነው መሆኑን ጥናቶች አመላክተዋል። በቂ የሆነ እንቅልፍ ለመተኛት መፍትሄው ምን ይሆን?

XS
SM
MD
LG