በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሙስሊም እስያውያን ሴቶችን ያሳተፈው የማርቭል ፊልም


ሙስሊም እስያውያን ሴቶችን ያሳተፈው የማርቭል ፊልም
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:28 0:00

ማርቭል ኮሚክስ፣ የመጀመሪያዋ ሙስሊም ልዑላዊ ጀግኒት ያለችበትን “ዘ ማርቭልስ”(The Marvels) የተሰኘ ፊልም፣ ባለፈው ሳምንት ለእይታ አብቅቷል፡፡ ፊልሙ፣ ከደቡብ እስያ የመጡ አሜሪካውያንንና ሙስሊም ሴቶችን ያካተተ በመኾኑ፣ የተለየ እና አድናቆትን ያተረፈ ሊኾን ችሏል፡፡  ጀኒያ ዱሎት ከሎስ አንጀለስ፣ የፊልሙን ተሳታፊዎች አነጋግራ ያሰናዳችውን ዘገባ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አጠናቅራዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG