በስዕል ውስጥ እራሷን ያገኘችው ሰላማዊት ገብረጻዲቅ
ሰላማዊት ገብረጻዲቅ የስዕል ጥበብን ከመማሯ በፊት፤ ሕግ ፤ ቀጥሎ ደግሞ አካውንቲንግ ተምራለች። ኑሮን ለመግፋት የያዘችው ስራ ግን ደስታን ነፍጓት ቆይቷል ትላለች። ቅጠሎችን በመጠቀም በምትሰራቸው ስዕሎች እውቅና ማግኘት ችላለች። አብዛኞቹ ስዕሎቿም ሰብዓዊ መብት የሴቶች እና ሕጻናትን መከራ እንዲሁም የሰው ልጅ ከአካባቢው ጋር ያለውን ቁርኝት የሚያስቃኙ ናቸው። ሰላማዊት ከአሜሪካ ድምጽ ጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርጋለች። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 06, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 05, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 04, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 01, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 01, 2023
የፈጠራ ዐቅሙንና ግኝቱን ለፍሬ ያበቃው ወጣት
-
ዲሴምበር 01, 2023
ወጣቶችን ለሰላም እና አብሮነት ለማትጋት ያለመው መርሐ ግብር