በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕዋ ተንከራታች ሳተላይቶች ሁከት እና የደቀኑት ስጋት


የሕዋ ተንከራታች ሳተላይቶች ሁከት እና የደቀኑት ስጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:38 0:00

የቴክኖሎጂ እና የአካባቢ ጥበቃ ባለሞያዎች፣ አገልግሎታቸው ያበቃ እና ከጥቅም ውጪ የኾኑ ሳተላይቶች፣ በሕዋ ውስጥ እየዋተቱ አላግባብ በመተዋቸው ከምድር በላይ ከሰማይ በታች ያለውን የአየራት መፍሰሻ እያረገረጉበት ናቸው፤ ይላሉ፡፡

ባለሞያዎቹ እንደሚገልጹት፣ እነዚኽ የሳተላይት ቅሬታዎች፣ በአሁን ሰዓት፣ በሕዋ ውስጥ የአገልግሎት ዑደት ላይ ከሚገኙ ሳተላይቶች ጋራ እየተጋጩ ጉዳት እንዳያስከትሉ ሥነ ፈለካዊ ስጋት ጋርጠዋል፡፡ የቪኦኤዋ ዳያና ሚቼል ያጠናቀረችውን ዘገባ ኤደን ገረመው ወደአማርኛ መልሳዋለች፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ /

XS
SM
MD
LG