በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለአንድ ቀን የተለያዩ የአውሮፓ ሃገር አምባሳደር የሆኑት ልጃገረዶች ተሞክሮ


ለአንድ ቀን የተለያዩ የአውሮፓ ሃገር አምባሳደር የሆኑት ልጃገረዶች ተሞክሮ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:56 0:00

አለም ዓቀፉ የልጃገርዶች ቀን በኢትዮጵያ ለ10ኛ ጊዜ ታስቦ ውሏል። በዕለቱም ፓዝ ፋይንደር ኢትዮጵያ የተለያዩ የአመራር ልቀት ስልጠናዎችን የወሰዱ ወጣት ሴቶች መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላይ ያደረጉ ኤምባሲዎችን ለአንድ ቀን በአምባሳደርነት እንዲያስተዳደሩ በማድረግ ችሏል። ይህ መርሃግብር ሴቶች እችላለሁ የሚለውን መንፈስ እንዲያዳብሩ እንዲሁም የተለያዩ የትምህርት እና የስራ ዕድሎችን እንዲያገኙ ያለመ ነው። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG