በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ይመችሽ” የገጠሯ ሴት ድምፅ


“ይመችሽ” የገጠሯ ሴት ድምፅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:23 0:00

ጋዜጠኛ መልካምሰው ሰሎሞን፣ “ይመችሽ” የተሰኘ፣ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ሴቶች ላይ ያተኮረ የራድዮ ፕሮግራም አዘጋጅ ናት። ዝግጅቱ ዋና ትኩረቱን በሴቶች ላይ በማድረጉ የተነሳ፤ ከወንዶች “አካታች አይደለም፤” የሚል ትችት ይቀርብበታል፡፡ አዘጋጇ መልካምሰው ግን፣ የሴቶች ድምፅ በብዙኃን መገናኛ እምብዛም ቦታ ያላገኘ በመኾኑ፣ ለገጠሯ ሴት ትኩረት የመስጠቱን አስፈላጊነት ታስረዳለች፡፡ የማያ ምስክር ዘገባ እንደሚከተለው ተሰናድቷል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG