በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰው ሰራሽ ልህቀት የፈጠራ ስጋት ወይስ ዕድል 


ሰው ሰራሽ ልህቀት የፈጠራ ስጋት ወይስ ዕድል 
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:44 0:00

ሰው ሰራሽ ልህቀት ወይም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የኪነጥበብ ስራ የሆኑ ሙዚቃዎች እና ፊልሞች እንዲዳብሩ ማገዝ ይችላል። ይሁን እንጂ ብዙዎች በስራው ጥራት ላይ ስጋት አላቸው። በተለይም ደግሞ ሰው ሰራሽ ልህቀት በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ ስሜቶችን የሚረዳበት ሁኔታ እስካሁን ድረስ እንደሌለው ተመራማሪዎቹ ይገልጻሉ፡፡

ለአብነትም ከሰው ሰራሽ ልህቀቶች አንዱ የሆነው ቻት ጂፒን ብዙዎች ለተለያዩ የስነ ጽሁፍ ስራዎች እየተጠቀሙታል። ለመሆኑ ሰው ሰራሽ ልህቀት የፈጠራ መሳሪያ ነው ወይስ ለፈጠራ ስራ ባለሞያዎች እና ለአርቲስቶች ስጋት?

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG