በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎቤ እና ሽኖዬ ባህላዊ የወጣቶች መተጫጫ እና ጨዋታ


ጎቤ እና ሽኖዬ ባህላዊ የወጣቶች መተጫጫ እና ጨዋታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:45 0:00

ጎቤ እና ሽኖዬ ጭጋጋማው ክረምት ወራት አልፎ የፀደይ ወቅት ሲገባ የሚከወን የልጃገረዶችና የወጣት ወንዶች ባህላዊ ጫወታ ነው። ይህ ባህላዊ ጭፈራ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የሚከወን ነው። ወጣቶች ይህን ጫወታ የሚጫወቱት በየቤቱ እና በጎዳና በቡድን በመሆን አንድ ላይ ተሰባስበው ይጫወቱታል። በተጨማሪም የመተጫጫ መድረክ እንደሆነም ያነጋገርናቸው ወጣቶች ይናገራሉ። /ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG