በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኪነ ሕንጻ እና የሥዕል ሥራ የተጣመረለት ባለሞያ


ኪነ ሕንጻ እና የሥዕል ሥራ የተጣመረለት ባለሞያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:58 0:00

ብንያም ካሳሁን፣ የኪነ ሕንጻ ባለሞያ ሲኾን፣ በግራፊክስ እና በሥዕል ንድፍ ሥራዎቹ ይታወቃል፡፡ በቅርቡም፣ የኢትዮጵያውያንን ጥንታዊ እና ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ የፀጉር ሥራዎችን የሚያሳዩ ስብስቦች ያሉበት፥ “ሰም እና ወርቅ” የተሰኘ መርሐ ግብር ላይ፣ የንድፍ ሥራዎቹን ለእይታ አቅርቧል፡፡ በተጨማሪም፣ የተለያዩ መጻሕፍትን የሽፋን ሥራዎች ሠርቷል።

ብንያም፥ “ቀኝ ስቱዲዮ” ብሎ በሰየመው የግሉ ሥፍራ፣ የሥዕል ሥራዎቹን ከኪነ ሕንጻው ጎን ለጎን ያስኬዳል። ባለሞያው በዋናነት፣ ሰዎች ስለ ንግድ መለዮ ወይም ብራንድ ግንዛቤ እንዲኖራቸው በተለይም ደግሞ የንግድ ምልክት የኾነውን ሎጎ አስበው እንዲያሠሩ ይመክራል።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/
XS
SM
MD
LG