በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዲጂታል እና የአናሎግ ፎቶግራፍ ባለሞያዎችን ያገናኘው የሴኔጋል ስቱዲዮ


የዲጂታል እና የአናሎግ ፎቶግራፍ ባለሞያዎችን ያገናኘው የሴኔጋል ስቱዲዮ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:18 0:00

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር፣ ከሁለት ዓመታት በፊት፣ በፎቶግራፍ ጥበብ ባለሞያው ኬቨን ኦብሪ የተከፈተው ስቱዲዮ፣ ለ'ሴ አናሎግ የተሰኘው ፊልም አጥቁሮ የማሳጠብ ሒደት፣ በሴኔጋል እንዲያንሰራራ እያደረገ ይገኛል።

ኬቨን የከፈተው ስቱዲዮ፣ በአገሪቱ የነበረውን የፎቶግራፍ ማጠቢያ ኬሚካሎች እና መሣሪያዎች እጥረት በትንሹ የቀረፈ ሲኾን፣ የዲጂታል እና የአናሎግ ፎቶግራፍ ጥበብ ባለሞያዎች መገናኛ መድረክ ለመኾን ችሏል።

XS
SM
MD
LG