በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪዋ ሉና ሰለሞን


የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪዋ ሉና ሰለሞን
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:48 0:00

ሉና ሰለሞን በማኅበራዊ ሚዲያ በተለይም ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክ ቶክ ላይ ተጽእኖ እየፈጠሩ እንዲሁም ደግሞ የራሳቸውን ፈጠራ እና ክህሎት ለመልካም ነገር እየተጠቀሙ ካሉ ወጣቶች መሃከል አንዷ ናት፡፡

ሉና ከቀልድ እና ፈገግ ከሚያስብሉ ነገሮች በተጓዳኝ በአእምሮ ጤና እና በአካል ጉዳተኞች ዙሪያ ግንዛቤን ለማስጨበጥ በምትሰራቸው ስራዎች ትታወቃለች፡፡ ከሰሞኑም ደግሞ በአለም አቀፉ የስማርት ፊልም ፌስትቫል ላይ ያቀረበችው 'ከጀርባ' ወይም 'ቢሃይንድ ዘ ሰርፌስ' የተሰኘው ፊልሟ የሁለተኛ ደረጃ አሸናፊ ሆኗል፡፡

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG