በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አጭር ቆይታ ከቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንትን ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው ጋር


ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ጋር በመሆን ነው ያዘጋጁት ውይይት
ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ጋር በመሆን ነው ያዘጋጁት ውይይት

ቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንትን ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻውን ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ጋር በመሆን ነው ስላዘጋጁት ውይይት ጠይቀናቸዋል።

ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ ምሁራን፣ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች፣ የዕምነት ተቋማት ተጠሪዎች፣ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊያን “ከግጭት በኋላ ለመጭዋ ኢትዮጵያ የሽግግር ሕገ-መንግሥት ዝግጅት” በሚል ዋና ርዕስ በስድስት ጉዳዮች ባሳለፍነው ቅዳሜና ዕሁድ መክረዋል።

የዚህ ውይይት አዘጋጆች ቪዥን ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) በጋራ በመሆን ነው።

ውይይቱን የተከታተለቸው ጽዮን ግርማ የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንትን ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻውን አነጋግራለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

አጭር ቆይታ ከቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንትን ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:03 0:00

XS
SM
MD
LG