በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች

በኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፖብሊክ ያለው ቬሩንጋ ብሄራዊ ፓርክ ትልልቅ የንግድ ተቋማትና በህገ ወጥ ተግባር የተሰማሩ ሰዎችን ዓይን የሣባ ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት አለው።

በኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፖብሊክ ያለው ቬሩንጋ ብሄራዊ ፓርክ ትልልቅ የንግድ ተቋማትና በህገ ወጥ ተግባር የተሰማሩ ሰዎችን ዓይን የሣባ ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት አለው።

ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ ደግሞ በአከባቢው ጥበቃ ተግባር የተሰማሩ ታጥቂዎች በተከታታይ ተገድለዋል።

ይህ ሁኔታ ታድያ ታሪካዊ ፓርኩንና ያቀፋቸውን የተፈጥሮ ሀብቶች ለመጠበቅ የሚታገሉት ቡድኖችንና ኪንሻሳን ማሳሰቡ አልቀረም።

የአሜሪካ ድምጽ ነባር ተንታኝ ጀፍሪ ያንግ በብሄራዊ ፓርክ ስላለው የኃይል ተጠቃሚነት ተግባርና ታሪካዊውን ቦታ ለመጠበቅ ስለሚደረገው ጥረት አጠናቅሯል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG