No media source currently available
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢቲ 302 ቦይንግ 737 ማክስ 8 ህይወታቸውን ላጡ የበረራ ቡድን አባላትን ጨምሮ 157 ተሳፋሪዎች የመታሰቢያ የፀሎት ፕሮግራም ተደረገ፡፡ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ጋራ ቦካ፣ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ፣ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ነው የመታስቢያ የፀሎት ፕሮግራሙ በዛሬው ዕለት የተከናወነው።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ