No media source currently available
በቨርጂኒያ ክፍለ ግዛት ኢትዮጵያውያን በብዛት ይኖሩበታልተብሎ በሚታወቀው የአሌክዛንድሪያ ካውንቲ ውስጥ በምትገኘው ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን የኮሮናቫይረስ ሥርጭት በመታየቱ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡