የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ባለቤት ሚሸል ኦባማ በማክሰኞ ምሽት የዴሞክራቶቹ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ባለቤታቸው ባራክ ኦባማ የፖለቲካ ኪሣራን ፈርተው ከሚያምኑት ውሣኔ እንደማይሸሹ ተናግረዋል፡፡
የቀድሞ የዋይት ኃውስ ኃላፊ እና የአሁኑ የኢሊኖይ ግዛት ዋና ከተማ ሺካጎ ከንቲባ ራም አማኑኤል ደግሞ ባራክ ኦባማን “በትውልድ አንድ ጊዜ ብቻ የሚፈጠር መሪ” ብለው ጠርተዋቸዋል፡፡
የተወልደ ወልደገብርዔልን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
የቀድሞ የዋይት ኃውስ ኃላፊ እና የአሁኑ የኢሊኖይ ግዛት ዋና ከተማ ሺካጎ ከንቲባ ራም አማኑኤል ደግሞ ባራክ ኦባማን “በትውልድ አንድ ጊዜ ብቻ የሚፈጠር መሪ” ብለው ጠርተዋቸዋል፡፡
የተወልደ ወልደገብርዔልን ዘገባ ያዳምጡ፡፡