አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በዘመናዊ ሥነ ጥበብ የጥቁር አሜሪካውያንን ፈር ቀዳጅ ሚና የሚዘክረው ዐውደ ርእይ
በአፍሪካውያን አሜሪካውያን የተመራውን የዘመናዊ ሥነ ጥበብ ንቅናቄ የሚዘክር የመጀመሪያው ዐውደ ርእይ፣ በስመ ጥሩው የኒው ዮርኩ የሥነ ጥበብ ቤተ መዘክር ተከፍቷል። ባለፈው እሑድ የተከፈተውን ዐውደ ርእይ አስመልክቶ በሮይተርስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም