አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የዓለም ግዙፉ የዱር አራዊት መሸጋገሪያ ድልድይ
የካሊፎርኒያ ግዛት በዚህ ዓመት በግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ የዓለም ግዙፉ የዱር አራዊት መሸጋገሪያ ድልድልይ መቼ እንደሚከፈት ይፋ አድርጓል። ዋሊስ አኒንበርግ የዱር እንሥሳት መሸጋገሪያ ድልድይ ከሎስ አንጀለስ ወጣ ብሎ በሚገኘው ባለ አስር መስመር ከፍተኛ አውራ ጎዳና ላይ የተዘረጋ ነው።
የአንጀሊና ባግዳሳርያንን ዘገባ ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡
መድረክ / ፎረም