በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ ቬቴራንስ ዴይ/የአርበኞች ቀን/ እየተከበረ ነው


ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሐሪስ
ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሐሪስ

በዩናይትድ ስቴትስ የጦር ኃይሎች ያገለገሉ አርበኞች የሚከበሩበት እና የሚታሰቡበት ቬቴራንስ ዴይ በሀገሪቱ ዙሪያ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እና ሠልፎች በዛሬው ዕለት እየተከበረ ነው።

ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሐሪስ የውጭ ሀገር ጉብኝት ላይ ያሉትን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን በመወከል ከመዲናዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ወጣ ብሎ ቨርጂኒያ ውስጥ በሚገኘው በአርሊንግተን ብሔራዊ የአርበኞች መካነ መቃብር በተከናወነው ሥነ ሥርዓት የተገኙ ሲሆን ባልታወቀው ወታደር መታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።

XS
SM
MD
LG