በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ለጦር ዘመቻቸውና ለሰላም ዕቅዳቸው ድጋፍ ፍለጋ እየጣሩ ነው


የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ለጦር ዘመቻቸውና ለሰላም ዕቅዳቸው ድጋፍ ፍለጋ እየጣሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ለጦር ዘመቻቸውና ለሰላም ዕቅዳቸው ድጋፍ ፍለጋ እየጣሩ ነው

ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ዓመታዊ የመሪዎች ስብሰባ፣ በአሜሪካ የሚገኙት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት፣ 10 ነጥቦችን ላካተተው የሰላም ዕቅዳቸው እና ለጦር ዘመቻቸው የሚያስፈልጋቸውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማሰባሰብ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡

ዘሌኒስኪ፣ የአሜሪካን ሕዝብ ቀልብ ለመግዛት ያደረጉትን የሕዝብ ግንኙነት ዘመቻ፣ ትላንት ኀሙስ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት፣ በዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚንስቴር ፔንታጎንና በዋይት ሐውስ ከፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋራ ባደረጓቸው ስብሰባዎች አጠቃለዋል።

የአሜሪካ ድምጿ አኒታ ፓውል፣ የሩሲያን የዩክሬን ግጭት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች አፈጻጸም አንዱ መድረክ ከነበረው ዋይት ሐውስ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG