የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ትናንት ሐሙስ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ለዩክሬን ደህንነትና የሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 33 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ እርዳታ እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡ የባይደን ጥያቄ የመጣው ህግ አውጭዎቹ የምክር ቤት አባላት፣ ያለንምንም በቂ ምክንያት የተካሄደውን የሩሲያን ወረራ ለመመከት የሚውል፣ የጦር መሳሪያ በአፋጣኝ እንዲሰጥ፣ ውሳኔያቸውን ባስተላለፉትበት ወቅት ነው፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 30, 2023
በሃዲያ ዞን ደመወዝ በወቅቱ እንዲከፈላቸው የጠየቁ የመንግሥት ሠራተኞች ታሰሩ
-
ሜይ 30, 2023
ወላጆች በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሬ ምሬታቸውን እየገለጹ ነው