No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ ቴክሳስ ክፍለ ሀገር ሳን አንቶኒዮ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የፌዴክስ የአስቸኳይ ደብዳቤና ጥቅል መላኪያ ቢሮ አጠገብ በጥቅል የተቀመጠ ቦምብ ፈነዳ። ባለሥልጣናት ይህኛው ፍንዳታ በቅርቡ ኦስተን ከተማ ውስጥ ከደረሱት ተከታታይ ፍንዳታዎች ጋር ግንኙነት ይኖረው እንደሆን ምርመራ ይዘዋል። በፍንዳታው አንድ ሰው ላይ ጉዳት ደርሷል። የፌደራል የደኅንነት ሀይሎች ስፍራው ላይ ናቸው።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ