በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታሪፍ በአነስተኛ አምራቾች ላይ ያደረሰው ጉዳት


ታሪፍ በአነስተኛ አምራቾች ላይ ያደረሰው ጉዳት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:22 0:00

ታሪፍ በአነስተኛ አምራቾች ላይ ያደረሰው ጉዳት

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ 25 በመቶ፣ እንዲሁም በቻይና ላይ ተጨማሪ 10 በመቶ፣ በድምሩ 20 በመቶ ታሪፍ ለመጣል ለያዙት ዕቅድ የሚያደርጉትን ዝግጅት በዚኽ ሳምንት አጠናቀዋል።

በሌላ በኩል፣ የካናዳ እና የአሜሪካ ባለሥልጣናት፣ ንግድን ጨምሮ በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸው ታውቋል። ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ደግሞ፣ ከካናዳ እና ከሜክሲኮ በሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ ሊጣል የነበረውን ዐዲስ 25 በመቶ ታሪፍ ለአንድ ወር አዘግይተዋል።

ይህ ዐዲስ ታሪፍ፣ በአሜሪካ በሚገኙ አነስተኛ የንግድ እና የምርት ሥራዎች ላይ ያለውን ተጽእኖ ለመመልከት፣ የአሜሪካ ድምፅ ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮላይን ፐርሱቲ፥ በቨርጂኒያ የሚገኝ በቤተሰብ ባለቤትነት የተያዘ አንድ የአልኮል መጥመቂያ ፋብሪካን ጎብኝታለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG