በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ 3ሺህ ወታደሮች ወደ አፍጋኒስታን እየላከች ነው

ዩናይትድ ስቴትስ 3,000 ወታደሮች ወደ አፍጋኒስታን እየላከች መሆንዋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂም ማቲስ ገልፀዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ 3,000 ወታደሮች ወደ አፍጋኒስታን እየላከች መሆንዋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂም ማቲስ ገልፀዋል።

የአሜሪካ ኃይሎች ብዛት በ25 ከመቶ ጨምሯል ማለት ነው።

ማቲስ ትላንት በፔንታጎን መስሪያ ቤታቸው ሆነው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የአሜሪካ ወታደሮች ጥንካሬ ከ 3,000 በላይ ይሆናል ብለዋል። ይሁንና ተጨባጭ አሀዝ ከመስጠት ተቆጥበዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG