No media source currently available
የሩሲያ ወታደሮች ዩክሬን ሲቪል ዜጎችን መጨፍጨፋቸውን የሚገልፅ ውንጀላ ትናንት መውጣቱን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ሞስኮ ላይ አዳዲስ ማዕቀቦች ጥላለች። የሰሜን አትላንቲክ የጦር ትብብር ድርጅት (ኔቶ) አባላት የዩክሬንን ሠራዊት የሚያግዝ ተጨማሪ ከባድ የጦር መሣሪያዎች ለመላክ ተነጋግረዋል።
(ተመልካቾች፤ ቀጥሎ በምትመለከቱት ዘገባ ውስጥ አሰቃቂ ምስሎች መካተታቸውን እናሳስባለን።)
ሄነሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።