Print
የተሰናባቹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ደጋፊዎች ትናንት የሀገሪቱ ምክር ቤት የሚገኝበትን ካፒቶል ህንጻ ላይ ያደረጉት ወረራ በዓለም ዙሪያ ድንጋጤ ኃዘን እና ምጸት የተደባለቀበት ምላሽ አስከትሏል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available