ህዝባዊ ሰልፍ በዩናይትድ ስቴትስ
ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በሚኒያፖሊስ ሚኔሶታ በአሰቃቂ ሁኔታ በፖሊስ በመገደሉ ከ30 በላይ በሚሆኑ በአሜሪካ ከተሞች የዘር መድሎን በመቃወም የተቀሰቀሰ ህዝባዊ ሰልፍ።
5
ህዝባዊ ሰልፍ በአትላንታ
6
ህዝባዊ ሰልፍ በሚኒያፖሊስ ሚኔሶታ
7
ህዝባዊ ሰልፍ በሚኒያፖሊስ ሚኔሶታ
8
ህዝባዊ ሰልፍ በኒው ዮርክ