በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውጤቱ ተጠናቆ ያልገባው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እና የመራጮች ድምጽ


በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ “ታይቶ የማይታወቅ” የተባለ መከፋፈል በተሰዋለበት ምርጫአሜሪካውያን በትላንትናው ዕለት ድምፃቸውን ሲሰጡ ውለዋል::

ይሁንና "ቁልፍ ናቸው" በተባሉ ግዛቶች ተቆጥሮ ያላለቀው የመራጮች ድምፅ ተጠናቆ ውጤቱ በውል እስኪታወቅ የሁለት ወገን ንግግሩ ቀጥሏል።

የሁለቱን ዕጩዎች መራጮች ድምጾች እንሰማለን።

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:57 0:00


XS
SM
MD
LG