በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎችና ኢትዮጵያ


Conventions Loom as Test for US Presidential Candidates
Conventions Loom as Test for US Presidential Candidates

የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎች በኢትዮጵያ ላይ ስለሚከተሉት ፖሊሲ የሚያስረዱበት ስብሰባ የፊታችን ዕሁድ ቨርጂንያ ውስጥ ይካሄዳል፡፡

ቮት ፎር ፍሪ ኢትዮጵያ ((Vote for Free Ethiopia, US ) በሚል ስም የተሰባሰቡ፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ በመጪው የ2012 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ላይ ለመወሰንና ድምፅ ለመስጠት ያስችላል ያሉትን የመራጮች ጉባዔ አዘጋጅተዋል።


አዘጋጆቹ «በዓይነቱ የመጀመሪያ» ያሉትን እና ቨርጂንያ ውስጥ የሚካሄደው ስብሰባ የተጠራው ለእሑድ ሲሆን፣ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በስብሰባው ላይ ተገኝተው ለአገራቸው ይጠቅማል ያሉትን ጥያቄ ለእጮዎቹ እንዲያቀርቡ ተጋብዘዋል። ለመሆኑ ስብሰባውን የተለየ የሚያደርገው ምንድነው? የመራጮቹ ጥያቄስ ምን ይሆናል?

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:02 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG