በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአሜሪካ ፖለቲካ ዋና መነጋገሪያ የሆነችው ሩሲያ


በአሜሪካ ፖለቲካ ዋና መነጋገሪያ የሆነችው ሩሲያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:07 0:00

በአሜሪካ ፖለቲካ ዋና መነጋገሪያ የሆነችው ሩሲያ

የሩሲያው ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ ሞት ሀገሪቱን በአሜሪካ ፖለቲካ ዋና መነጋገሪያ አድርጓታል፡፡ ከዚያም በተጨማሪ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ሪፐብሊካን አባላት ዩክሬይንን እንዲደግፉ ጫናውን አበርትቶባቸዋል፡፡

በኅዳሩ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት ፕሬዚደንት ጆ ባይደን እና የቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በጉዳዩ ተቃራኒ አመለካከት ያላቸው መሆኑን ጠቅሳ የቪኦኤዋ አኒታ ፓወል ከዋሽንግተን ያጠነቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG