በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባይደን የጋዛ አቋም በውጭ የተገለሉ በአገር ውስጥም የተተዉ አድርጓቸዋል

የባይደን የጋዛ አቋም በውጭ የተገለሉ በአገር ውስጥም የተተዉ አድርጓቸዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:35 0:00

የባይደን የጋዛ አቋም በውጭ የተገለሉ በአገር ውስጥም የተተዉ አድርጓቸዋል

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት፣ ለጋዛ ተጨማሪ ርዳታ ማድረስን አስመልክቶ የሚሰጠውን ድምፅ በድጋሚ ሲያዘገይ፤ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፣ የእስራኤልን ወታደራዊ ዘመቻ በመደገፋቸው፣ በዓለም መድረክ መገለላቸው ጨምሯል፡፡ የአገር ውስጥ መራጮችም፣ የአወዛጋቢውን ጉዳይ አያያዝ በሰፊው ይቃወማሉ።

የቪኦኤ የኋይት ሐውስ ቢሮ ሓላፊ ፓትሲ ዋዳክስዋራ ተከታዩን ዘግባለች ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG