ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
የኢራቅና ሌቫንቶች እሥላማዊ መንግሥት - ወይም በምኅፃር - ኢሲል ተብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን ኢራቅ ውስጥ የያዙትን ግሥጋሴ ለማስቆም ስትል ሃገራቸው ከረዥም ጊዜ ባላንጣዋ ኢራን ጋር አብራ ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አስታውቀዋል፡፡
ኢሲል ኢራቅና ሦሪያን ያቀፈ እሥላማዊ የከሊፋ ግዛት ለመፍጠር እያካሄደ ላለው ትግሉ ከሱኒ ሙስሊም እምነት ተከታዮች ድጋፍ እየበዛለት መሆኑን አስታውቋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡