በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እንቅፋት የገጠመው ረቂቅ ሕግና የሚጋጩ መልዕክቶች


እንቅፋት የገጠመው ረቂቅ ሕግና የሚጋጩ መልዕክቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00

እንቅፋት የገጠመው ረቂቅ ሕግና የሚጋጩ መልዕክቶች

በኒው ዮርክ የሚገኙት ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች እና ሞቅ ደመቅ ያሉ አውራ ጎዳናዎች፣ ከተለያዩ ዓለም ክፍል የሚመጡ ፍልሰተኞችን ሊያማልሉና በአዲሲቱ ምድር ተስፋን የሚፈነጥቁ ሊሆኑ ይችላሉ።

ሆኖም ግን፤ ከባለሥልጣናት የሚተላለፉት የሚጋጩ መልዕክቶችና፣ በአሜሪካ ኮንግረስ እንቅፋት የገጠመው የፍልሰተኞች ረቂቅ ሕግ፣ አጨቃጫቂ የምርጫ ጉዳይ እንዲፈጠር አድርገዋል።

የቪኦኤው አረን ራነን፣ ከማንሃተን ኒው ዮርክ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉት።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG